ACCOUNTANT CASHER (COLLECTOR)
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሥራ ቦታው፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት
ACCOUNTANT
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሥራ ቦታው፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት
SENIOR ACCOUNTANT
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ድግሪ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሥራ ቦታው፡ አዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ዋና መስሪያ ቤት ብሥራ ተ ገብርኤል አካባቢ ቦረን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 222 እንድታመለክቱ ወይም ከታች ባስቀመጥነው የኢሜል አድራሻ እንድትልኩ እናሳስባለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0966839805
E-mail: mintufinancehead@gmail.com