1. ዳታ ቤዝ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ጾታ:አይለይም
ብዛት:1
ደመወዝ:7316
2. ግዥ ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በሰፕላይስ ማኔጅመንት/ማርኬቲንግ ማኔጅመንት/ ኢኮኖሚክስ/ና በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ጾታ:አይለይም
ብዛት:1
3. የአውቶቡስ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: የ8ኛ ክፍል ትም/ያጠናቀቀ፣ በሕዝብ 1 ወይም በድሮ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ እና ቢያንስ 2 አመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው
- ጾታ:ወንድ
ብዛት:1
How to Apply
ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
ድርጅቱ ፡-የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ
የመመዝገቢያ አድራሻ፡-አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@anbessashoesc.org.et ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97