Job Requirements
- Required Educational Level: MSC /BSC in Hydraulics Engineering, Water Resource Engineering or related fields
- Over all Experience: 0/2 years Experience as Hydrologist
Place of Work: Office
How to Apply
ደመወዝ፣ በድርጅቱ ስኬል መሠረት / በስምምነት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸሁን ዋናውንና ከማይመለሰ ኮፒ፣ ካሪኩለም ቪቴ ጋር ይዘው ማስታወቂያው ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ሜክሲኮ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጀርባ በሚገኘው ቢሮ አንደኛ ፎቅ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር ዐ11 8549078 ፖ.ሣ.ቁ 41726