Multiple Job Vacancies

JIVA Kindergarten And Primary School

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

1. ረዳት መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡-  ዜር ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ 6,500.00

2. ድጋፍ ሰጪ

  • የት/ት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ: ያልተጣራ  ብር  6,500.00 

3. አፋን ኦሮሞ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር  9,000.00 

4. ጤሰማ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡-  ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ  ብር 10,000.00

5. የክወናና ዕይታ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ በሥዕልና ሙዚቃ በቲያትር ጥበብ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር 10,000.00

6. ፀሀፊና የቢሮ አስተዳደር ባለሙያ

  • የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ፆታ፡- ሴት

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ  ብር 15,000.00

7. አካውንታንት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ፆታ፡- ሴት

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ  ብር 15,000.00

8. የሒሳብ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር 17,000.00

9. አይሲቲ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ  ብር 10,000.00

10. ቴክኒክና ሞያ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- በቢዝነስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች የማስተማር ልምድ ያለው/ላት ወይም በቴክኒክና ሙያ በደረጃ V ተመርቆ/ቃ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው
  • የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር 9,000.00

11. ቅድመ መደበኛ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- በአፀደ ህፃናት መ/ምርትነት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
  • የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር 10,000.00  

12. የአማርኛ ቋንቋ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር 13,000.00

13. ሳይንስ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡-  ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር  13,000.00

14. የግብረገብና የዜግነት መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡-  ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ  ብር 10,000.00

15. እንግሊዘኛ መምህር/ት

  • የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
  • የስራ ልምድ፡- 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ

ደመወዝ፡ልምድና ችሎታ መሠረት ያደረገ ያልተጣራ ብር 24,000.00

16. የፅዳት ሠራተኛ

  • የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
  • ፆታ፡- ሴት

ደመወዝ፡ ያልተጣራ ብር  4,500.00

How to Apply

ከላይ ለተዘረዘሩት መደቦች የምዝገባ ጊዜ ከታህሳስ 07/2018ዓ.ም – ታህሳስ 20/2018ዓ.ም

አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 03/09 ከሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ ወይም ከጊዮርጊስ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ ሬስቶራንት ጀርባ፣ አፍንጮ በር ሳይደርስ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡-    0912-50-65-55                0912-50-65-56          0929-92-98-19        0929-92-98-21

011 1 81 24 44 47          011 1 55 25 80                     011 1 56 99 02/03

related jobs

Ethiopian Securities Exchange
Deadline October 23, 2026
About the Job Program Overview The ESX Young Professionals Program (YPP) is a 12-month, full-time, on-the-job training program designed for talented and highly motivated

AMG Holdings
Deadline October 20, 2026
About US AMG Holdings is a dynamic and diversified enterprise that oversees a strong portfolio of businesses across Ethiopia. Over the years, the company

BEAEKA General Business PLC
Deadline October 16, 2026
About the Job Identify and pursue new business opportunities through prospecting, cold calling, and networking. Build and maintain relationships with clients to understand their

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

4,500 - 24,000 Birr

Career Level

Entry level

Years of Experience

0-5