Job Requirement
የትም/ደረጃ:
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት፣በሰው ኃ/አስተዳደር፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ላት ብትሆን ይመረጣል
- የስራ ልምድ: የሥራ ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ያለው/ላት
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሠረት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
How to Apply
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣
ስ.ቁ 0114-671713
Email፡- Jerrhr2021@gmail.com
Eስለድርጅቱ የበለጠ ለማወቅ https:// https://www.jerr.et