Junior Logistics Officer
- Educational Qualification: Ba Degree in Economics, Management or Accounting and related field, 1 year & above relevant work experience and have Basic computer skill and English, Amharic language skill
Work place: Headoffice
የንብረት አስተዳደር ክፍል ኃላፊ
- Educational Qualification: የመጀመሪያ/ሁለተኛ/ ዲግሪ በንብረት አስተዳደር፤ በማኔጅመንት፤በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሣሣይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች/ ሆኖ በሙያው ቢያንስ 5/8ዓመት የሠራ/ች/ የማስተባበርና የንብረት አያያዝ ችሎታ ያለው እንዲሁም ስልጠና የወሠደ/ች/ እና በኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የሠራ/ች/
Work place: ዋ/መ/ቤት
How to Apply
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 07(ሠባት) የሥራ ቀናት ውስጥ ልደታ ፍሊንትስቶን ህንፃ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07 በመምጣት ማመልከት የምትችሉ ሲሆን በኢሜይል፡- marymaryamawit21@gmail.com እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻ:- RayconHr ብለው ማመልከት ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 09.00.66.32.71 ወይም 09.93.20.92.76 ይደውሉ