Job Requirement
ተፈላጊ የትም/ት ደረጃና የሥራ ልምድ፡-
- 3 ሠራተኞች በእንስሳት ህክምና ሳይንስ BSc (VLT)/BVSc ወይም በባዮሎጂ/በባዮቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው፣
- 3 ሠራተኞች በእንስሳት ህክምና ዲቪኤም እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸው፣
- ደረጃ: VI
- ብዛት: 6 (ስድስት)
ደመወዝ: ብር 19,590.00 (አስራ ዘጠኝ ሺ አምስት መቶዘጠና ብር)
የትራንስፖርት ወይም የሠራተኞች ሰርቪስ ከአዲስ አበባ ቢሾፍቱ ከተማ ድረስ ይኖራል፣
የሥራ ቦታ: ቢሾፍቱ
How to Apply
ማሳሰቢያ
- ተመዝጋቢዎች ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትም/ትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
- የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ ቀጥተኛ እና ተገቢ መሆን ይኖርበታል፣
- የመመዝገቢያ ቦታ – በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A-4
- የመመዝገቢያ ቀን – ማስታወቂያው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ
- የምዝገባ ሁኔታ – ምዝገባው የሚካሄደው በአካል በመቅረብ ብቻ ነው፣
- የፈተና ቀን – ስልክ በመደወል ይገለፃል፣
- አድራሻ – ከመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ አለፍ ብሎ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ህክምና እና ግብርና ኮሌጅ አጠገብ፣ – ስልክ ቁጥር- 0114338375, Fax: 011 433-93-00 ቢሾፍቱ