ሲንየር የውስጥ(INTERNAL) ኦዲተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ከዚያ በላይ የት/ደረጃ ያለው/ያላት/
- የሥራ ልምድ: ስድስት ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
ሲንየር ፐርሶኔል ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲግሪ በሰው ሃይል አስተዳደር/ማኔጅመንት ተመሳሳይ የትም/ዘርፍ
- የሥራ ልምድ: ሰምንት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
ቺፍ ስርቨየር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲፕሎማ በሲቭል ምህንድስ / ሰርቨይንግ እና በላይ
- የሥራ ልምድ: ሰምንት ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
- ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
ፎርማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲፕሎማ / ሰርትፍኬት እና በላይ
- የሥራ ልምድ: ስምንት / አስር ዓመት እና ከዚያ በላይ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
ሲንየር አሰፓልት ፕላንት መካኒክ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና ችሎታ: ዲፕሎማ/ቲቪቲ ልቭለ 3 እና በላይ
- የሥራ ልምድ: አምስት/ ሰባት ዓመት እና ከዚያ በላይ በዚሁ ስራ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
አድራሻ:- ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ ስልክ:- 0115573196/98 ፋክስ:- 0115573187/97
ማሳሰቢያ:- አመልካቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃቻችሁና ግብር የተከፈለበት የስራ ልምዳችሁ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡