1. አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 4 ሲኦሲ ያለው/ያላት እና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ: 0 አመት
- ዕድሜ: 18-28
- ፆታ: ሴት
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
2. ረ/ፋሽን ዲዛይነር
- የትምህርት ደረጃ: ሌቭል 4 እና ከዚያ በላይ
- የሥራ ልምድ: 0 አመት
- ዕድሜ: 18-28
- ፆታ: ሴት
- ብዛት: 2
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ ለተጠቀሰው ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆናችሁን እናስታውቃለን፡፡
አድራሻ፡ ሳሪስ ካዲስኮ ኢንዱስትሪ መንደር
ስልክ ቁጥር 0114709025/0909222333