እንግሊዘኛ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የአማርኛ ቋንቋ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ሶሻል ሳይንስ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የአፋን ኦሮሞ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሳይንስ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
አይሲቲ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሒሳብ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ቴክኒክና ሞያ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- በቢዝነስ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ ወይም በማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ/ች የማስተማር ልምድ ያለው/ላት ወይም በቴክኒክና ሙያ በደረጃ V ተመርቆ/ቃ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የክወናና ዕይታ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ በሥዕልና ሙዚቃ በቲያትር ጥበብ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የግብረገብና የዜግነት መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ጤሰማ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ቢኢዲ ዲግሪ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት
ቅድመ መደበኛ መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- በአፀደ ህፃናት መ/ምርትነት በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የቤተ-መፀሐፍት ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- 24 ሰዓት ሥራ 24 ሰዓት እረፍት
- ፆታ፡- ወንድ
የሪከርድና ማህደር ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡- በሪከርድና ማህደር ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሒሳብ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ ባለይ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላት
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የአፀደ ህፃናት እና የአንደኛ ደረጃ ረዳት መምህር/ት
- የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- ዜሮ ዓመት እና ከዚያ በላይ
ፀሀፊና የቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡- ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡- 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ፆታ፡- ሴት
ነርስ
- የት/ት ደረጃ፡- በክኒሊካል ነርሲንግ ተመርቃ የሙያ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችል
- የስራ ልምድ፡- 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ድጋፍ ሰጪ
- የት/ት ደረጃ፡- 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
የፅዳት ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- ፆታ፡- ሴት
ሞግዚት
- የት/ት ደረጃ፡- ሰርተፊኬትና ከዚያ በላይ
- ፆታ፡- ሴት
የጥበቃ ሰራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
- 24ሰዓት ሥራ 24ሰዓት እረፍት
- ፆታ፡- ወንድ
How to Apply
ከላይ ለተዘረዘሩት መደቦች የምዝገባ ጊዜ ነሀሴ 05/2017ዓ.ም – ነሀሴ 16/2017ዓ.ም
አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ቀበሌ 03/09 ከሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ ወይም ከጊዮርጊስ ወደ ስድስት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ ሬስቶራንት ጀርባ፣ አፍንጮ በር ሳይደርስ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ፡– 0912-50-65-55 0912-50-65-56 0929-92-98-19 0929-92-98-21
011 1 81 24 44 47 011 1 55 25 80 011 1 56 99 02/03