1. የሥምሪትና ቁጥጥር ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በIT ወይም በአካውንቲንግ ወይም በትራንስፖርት ኦፕሬሽን TVTE III እና ከዚያ በላይ ያላት/ያለው ልምድ አያስፈልግም
ብዛት ሁለት
2. ረዳት ጉዳይ አስፈፃሚና ኮሌክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም 10/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የአካውንቲንግ ኮርስ የወሰደ ቢሆን ይመረጣል፤ የሥራ ልምድ ቢያንስ 3 ወር
ብዛት አንድ
3. ስቶር ማን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በጀነራል ሜካኒክስ TVTE III እና ከዚያ በላይ ያለው/ት የሥራ ልምድ አያስፈልግም
ብዛት አንድ
4. ገንዘብ ያዥ /Cashier/
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: እውቅና ካለው የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በአካውንቲንግ TVTE III እና ከዚያ በላይ ያላት የሥራ ልምድ አያስፈልግም
ብዛት አንድ
5. ፅዳት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ብዛት አንድ
6. ካሸር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ: እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ TVTE III እና ከዚያ በላይ ያላት ያላው/ት እና በሙያው አንድ ዓመት ያገለገለ/ች
ብዛት አንድ
7. የስታትስቲክስ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ በስታቲስቲክስ የመጀመሪያ ዲግሪ እና የሥራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል፤
ብዛት አንድ
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍል ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ስልክ 0114-45-05-04፤ 011 279-33-60/65