የማርኬቲንግ ባለሞያ
- የት/ደረጃ: በማርኬቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎም ያለው/ት
- የሥራ ልምድ: ቢያንስ 7 ዓመት በላይ
- ብዛት: 4
የአስተዳደር እና ፋይናስ ሀላፊ
- የት/ደረጃ: በአስተዳደር የመጀመሪያ ድግሪ-በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: ቢያንስ 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት ያለው
ሴክሬተሪ
- የት/ደረጃ: በሞያው ዲግሪ/ዲብሎማ ያላት
- የሥራ ልምድ: ቢያንስ ከ1 ዓመት በላይ የሰራች
ሹፌር እና ጉዳይ አስፈጻሚ
- የት/ደረጃ: 10ኛ ክፍል በላይ
- የሥራ ልምድ: ቢያንስ 2 ዓመት በላይየሰራ
HOW TO APPLY
- ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታቂያ ከወጣበቅ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን እና ሲቪ ኮፒ በመያዝ በቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ገላን ኮንዶሚኒየም በሚገኘው የሴንቸሪ ፕሮሞሽን ህንጻ 3 ተኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ
- ለተጨማሪ መረጃ ስልክ፡-0911974040