JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በአስተዳደር ወይንም በአካውንቲንግ ከታወቀ ዩንቨርስቲ ወይንም ኮሌጅ የተመረቀ/የተመረቀች። በሰው ኃይል አስተዳደር ቢያንስ ለ2 ዓመት ያገለገለ/ያገለገለች
- የስራ ልምድ፡2 ዓመት
- ቁንቋ፡ አማርኛ እና እንግሊዝኛ መናገር እና መስማት የሚችል/የምትችል
የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ መካኒሳ
HOW TO APPLY
ሴት አመልካቾች ትበረታታላችሁ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በ ኢሜል፡ zomamuseum2021@gmail.com መላክ ወይንም በድርጅቱ መካኒሳ አቦ ቤተክርስትያን አካባቢ በመምጣት እስከ መጋቢት 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ድረስ ማስረከብ ይኖርባችኋል።
ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር፡ 0973005521 ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።