የኮምፒዩተር ጥገና ባለሙያ IV
- የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
- የትምህርት መስክ:ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
- የሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ብዛት:3
ደመወዝ: 9056
ዳታ ቤዝ አድምኒስትሬተር IV
- የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
- የትምህርት መስክ: ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
- የሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ብዛት:2
ደመወዝ: 9056
የሳይበር ደህንነት ባለሙያ IV
- የትምህርት ደረጃ: ሁለተኛ ዲግሪ
- የትምህርት መስክ:ሀርድዌርና ኔትወርክ፣ ዌብና መልቲሚድያ፣ ማኔጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ አይሲቲ፣ ኮምፒዩተር አፕልኬሽን፣ ሶሻል ኔትወርኪንግ፣ ዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን፤ ኮምፒዩተር ሳይንስ፤ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፤ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፤ በዳታ ቤዝ ማኔጅመንት፤ በኢንፎርሜሽን ዳታ ሳይንስ እና አናሊቲክስ፤ ኢንፎርሜሽን ስተዲስ፤ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስ፣ ኔትዎርኪንግ፣ሀርድዌር እና ኔትወርክ ቴክኖሎጅ፣ ሃርድዌር እና ኔትወርክ ሰርቪስ፣ አይቲ ፕሮጀክት ማኔጀመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ አይቲ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ኢንተርኔትና ኔትዎርኪንግ ቴክኖሎጂ፣ አድቫንስድ ኔትዎርኪንግ፣ ኔትዎርክ አድሚኒስትሬሽን፣ ኮምፒዩተር ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ፣ ክላውድ ኮምፒዩቲንግ፣ ኮምፒዩተር ሜንቴናንስና ኔትዎርኪንግ
- የሥራ ልምድ: 6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ደመወዝ: 10150
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ በተጠቀሱት የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የምታሞሉ አመልካቾች የስራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ከሲቪ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ በብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል 1ኛ ፎቅ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑንና በኮሚሽናችን በአካል መቅረብ ያልቻላችሁ አመላካቾቻችን በኮሚሽኑ ኢሜል አድራሻ corruption.report@feacc.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን፤የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ ፦ አዲስ አበባ ከተማ ካዛንችስ ልማት ባንክ አጠገብ በሚገኘው የኮሚሽኑ መስሪያቤት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 251118723310 ከሁለተኛ ዲግሪ በታች የትምህርት ዝግጅት ያለችሁ መመዝገብ የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።