JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ: ባችለር ኦፍ ኢዱኬሽን/B.Ed./ ወይም ኢዱኬሽናል ፕላኒንግ ኤንድ ማነጅመንት/EDPM/ እና መሰል
- ቀጥታ የሥራ ልምድ በዓመት: 4 ዓመት
- ልዩ ሙያ/ችሎታ: የኮምፒውተር፣ ተዛማጅ ሶፍትዌሮች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ ፣
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉና ከፍ ብሎ ከተገለፀዉ መስፈርት በላይ የትምህርት ዝግጅት፣የስራ ልምድ ያላችሁና በተለይ በትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያለ የሥራ ልምድ ተመራጭ ሲሆን መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚኖሩት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማስረጃችሁን ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቶም የቪዲዮግራፊና ፎቶግራፊ ማሰልጠኛ ተቋም ጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ፒያሳ በሚገኘው ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፦0111267669 0961525252