የሽያጭ ባለሙያ ወይም ሴልስ
- የትምህርት ደረጃ ፡-ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት
- የሥራ ልምድ ፡- ከአንድ አመት በላይ
- ፆታ:ሴት
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
ሲኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ ወይም ማስተርስ በአካውንቲንግ
- የሥራ ልምድ ፡- ከአምስት አመት በላይ
- ፆታ:ሴት
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0952676767/0900889090/0115578039
N.B:- ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ሥራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል ፡፡ ለሁሉም የሥራ መደብ