–
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: ከ10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ የኮምፒውተር ክህሎት ያላት
- ብዛት: 100
- ፆታ: ሴት
ደሞዝ : 5,000ብር
የስራ ቦታ: አ/አ
ጉዳይ አስፈፃሚ
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: ከታዋቂ ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው የስራ መደቡ ላይ በሀላፊነት የሰራማለትም የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት: 2
- ፆታ: ወንድ
የስራ ቦታ: አ/አ
የህግ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: ከታዋቂ ዩንቨርስቲ በህግ ዲግሪ ያለው እና የ2 ዓመት የስራ መደቡ ላይ በሀላፊነት የሰራ
- ብዛት: 2
- ፆታ: ወንድ
የስራ ቦታ: አ/አ
SUPERVISOR (ሰራተኛ ተቆጣጣሪ)
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: ከታዋቂ ዩንቨርስቲ ዲግሪ ያለው/ያላት እና የ2 ዓመት በሰራተኛ ቁጥጥር ላይ በሀላፊነት የሰራ
- ብዛት: 2
ደሞዝ : 5,000ብር
የስራ ቦታ: አ/አ
IT ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: ከታዋቂ ዩንቨርስቲ በኮምፒውተር ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ያላት እና 2 ዓመት ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት: 4
የስራ ቦታ: አ/አ
INVENTORY CONTROL SPECIALIST(የዕቃ ቁጥጥር ባለሙያ)
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: ከታዋቂ ዩንቨርስቲ ዲግሪ ያለው የ2 ዓመት የስራ መደቡ ላይ በሀላፊነት የሰራ
- ፆታ: ወንድ
የስራ ቦታ: አ/አ
ጥበቃ
- የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ የስራ ልምድ: የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ያለው እና ዋስ ማቅረብ የሚችል
- ብዛት: 40
- ፆታ: ወንድ
የስራ ቦታ: አ/አ
HOW TO APPLY
ስለሆነም ለዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ስራ ፈላጊዎች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከተሟላ CV እንዲሁም መታወቂያ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከታች በተገለፀው አድራሻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማለትም ከ13/10/2015 - 13/11/2015 ውስጥ ባሉት የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ልደታ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ ሳጅዳ ቢዝነስ ሴንተር 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4
የመመዝገቢያ ሰዓት፡- ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 8፡00-11፡30 እንዲሁም ቅዳሜ 2፡30-6፡30
ለበለጠ መረጃ፡- 0115-57-96-10 እና 09-86-34-36-06