JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና መስፈርቶች
- በአይቲ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
- በመጀመሪያ ዲግሪ አጠቃላይ ውጤቱ 3 እና ከዛ በላይ የሆነ
- ጠንካራ የተግባቦት ክህሎት ያለው/ያላት
- የኮምፒውተርና የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ መድረኮችን(ዩቲዩብ፣ቲክቶክ ወዘተ) አጠቃቃም የተካነ/ ጥሩ እውቀት ያለው/ያላት
- በተለያዩ ማህበራዉ ሚዲያ መድረኮች (ዩቲዩብ፣ቲክቶክ፤ፌስቡክ ወዘተ) ማስታወቂያዎችንና ሌሎች ቪድዮዎችን የማቅረብ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት፡ ሁለት
የሥራ ቦታ: በስራ ምክንያት ከአዲስ አበባ ከተማ መውጣት ሲያስፈልግ ስራው እስኪያልቅ ድረስ በተላከበት የስራ ቦታ ለመቆየት ያለውን ግዴታ የሚቀበል
HOW TO APPLY
- ሙሉ አድራሻችሁን ስልክ ቁጥር ጨምሮ የያዘ ማመልከቻ፤
- የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን (እስካን የተደረገ) እንዲሁም
- የስራ ልምዳችሁን (እስካን)
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
በ 0974917575 ስልክ ቁጥር በቴሌግራም ወይም በኢሜይል አድራሻ dmw0974917575@gmail.com መላክ ይኖርባችኃል፡
- ከመጨረሻው ቀን በኃላ የሚላኩ ማመልከቻዎች ዋጋ አይኖራቸውም፡፡
- ከቀረቡት አመልካቾች መካከል ባቀረቡት መረጃዎች መሰረት የተመረጡትን ለቃለመጠይቅ በስልካቸው የሚጠሩ ይሆናል፡፡
የመጨረሻ ቀን፡ ማክሰኞ ሀምሌ 22, 2016