የአይቲ ባለሞያ
- የት/ደረጃ: በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
- የሥራ ልምድ: በዲግሪ 0 ዓመት በዲፕሎማ 2 አመት የሥራ ልምድ
- ብዛት: 2
- ፆታ: ወ
ዲዛይነር
- የት/ደረጃ: በጋርመንት ኢንጂነሪንግ ወይ በፋሽን ዲዛይን የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
- የሥራ ልምድ: 0 ዓመት
- ፆታ: ሴ
ሂሳብ ሠራተኛ
- የት/ደረጃ: በአካውንቲንግ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት እና GPA 2.5 እና ከዛ በላይ
- የሥራ ልምድ: የፒስችሪ እንዲዑም ቤዚክ የኮምፒውተር እውቀት እና ልምድ ያላት
- ፆታ: ሴ
- ብዛት: 3
ኤሌክትሪሽያን
- የት/ደረጃ: ከታወቀ የት/ት ተቋም በደረጃ 2 እና ከዛ በላይ
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዛ በላይ
- ፆታ: ወ
የትራንስፖርት ስምሪት ሀላፊ
- የት/ደረጃ: ከሹፍርና አገልግሎት ከታወቀ ድረድት የሥራ ልምድ ያለው
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዛ በላይ
- ፆታ: ወ
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታቂያ ከወጣበት ቀ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን የትምህር እና የሥራ ልምዳችሁን ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡
መመዝገቢያ አድራሻ፡- ሳሪስ ካዲስኮ ኢንዱስትሪ ዞን ልብስ ስፌት ማስልጠኛ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 09-09-22-23-33