Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ : በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ
- የስራ ልምድ: 2 ዓመት የስራ ልምድ
የቅጥር ቦታ: አ.አ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ ኮፒ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም ፋብሪካ አዳማ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ እንዲሁም በድርጅቱ ኢሜል አድራሻ belayabcablehr@gmail.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ለተጨማሪ መረጃና ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0966215515/ 0920215514 አዲስ አበባ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡