1. ጀማሪ አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: አካውንቲንግ እና ተዛማጅ ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ
- የሥራ ልምድ: 0-1 ዓመት ልምድ ያላት
ብዛት: 1
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ
2. ሲኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ
- የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት: 1
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ
3. የፋይናንስ ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ
- የሥራ ልምድ: 4 ዓመት እና ከዛ በላይ
ብዛት: 1
የስራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (07) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- በቅሎ ቤት ከግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት በኦሮሚያ ማረሚያ ቤት ጽ/ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር 0904150221 ፤ 0114665230 0114674268