ጁኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ ዲግሪ /ሌቭል 4/3
- የትምህርት ዓይነት: በአካውንቲግና ፋይናንስ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:በሙያው 0/3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: X
- ደመወዝ:5,492.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
የኢንሹራንስ ክትትልና ጉዳይ አስፈጻሚ
- የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ ዲግሪ /ሌቭል 4/3
- የትምህርት ዓይነት:ቢዝነስ ማኔጅመንት/ አካውንቲንግ/ባንኪነግና ኢንሹራንስ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:በሙያው 0/3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: X
- ደመወዝ:5,492.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ II
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
- የትምህርት ዓይነት: በስራ አመራር/ የሰው ሃብት ስራ አመራር /ህዝብ አስተዳደር
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: XI
- ደመወዝ: 7,310.000

የሲስተም አደድሚንስሬሽን ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
- የትምህርት ዓይነት: ኮምፒውተር ሳይንስ/ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ / ኮምፒውተር ሃርድ ዌርና ሶፍት ዌር ቴክኖሎጂ /ተመሳሳይ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: XI
- ደመወዝ: 7,310.000
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
ሲኒየር አውቶ መካኒክ
- የትምህርት ደረጃ:ቢኤስ ሲ ዲግሪ/ሌቭል 4
- የትምህርት ዓይነት: በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ/አውቶ መካኒክስ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: XI
- ደመወዝ: 7,310.000
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
ሲኒየር የገበያ ጥናትና ፕሮሞሽን ኤክስፐርት
- የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ/ ቢኤዲግሪ
- የትምህርት ዓይነት: ማስተርስ/ቢኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጀመንት/ቢዝነስ ማኔጅመንት/ፕላንት ሳይንስ/ኢኮኖሚክስ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው
- ደረጃ: XII
- ደመወዝ: 9,730.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
የሰው ሀብት አስተዳደር ኦፊሰር
- የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ዲግሪ/ሌቭል 4
- የትምህርት ዓይነት: በስራ አመራር/ የሰው ሃብት ስራ አመራር /ህዝብ አስተዳደር
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 2/4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
- ደረጃ: XI
- ደመወዝ: 7,310.000
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
ህዝብ II
- የትምህርት ደረጃ: 10ኛ/8ኛ
- የትምህርት ዓይነት:በቀለም
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በ በሙያው 3/5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ 4ኛ /3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያላው
- ደረጃ: VIII
- ደመወዝ: 3,100.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
ህዝብ III
- የትምህርት ደረጃ: 10ኛ/8ኛ
- የትምህርት ዓይነት:በቀለም
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: በሙያው 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያላው
- ደረጃ: VIII
- ደመወዝ: 3,751.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
ጠቅላላ ሂሳብ ቡድን መሪ
- የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ/ ቢኤዲግሪ
- የትምህርት ዓይነት: በአካውንቲግና ፋይናንስ ወይም ተመሳሳይ
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6/8 ዓመት ሆኖ 2 ዓመት በባለሙያነት/በሱፐርቫይዘርነት የሠራ/ች
- ደረጃ: XIV
- ደመወዝ:15,670.00
የሚሰጡ ዋና ዋና ጥቅማጥቅሞች
በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሰረት፡-
- ከሚያገኙት የወር ደመወዝ 25% የኃላፊነት አበል
- የትራንስፖርት እና የስልክ አበል
- የሕክምና ወጪና የመድህን ዋስትና ሽፋን
- ለትዳር ጓደኛ እና ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች 50% የሕክምና ወጪ ይሸፍናል
የሥራ ቦታ: በአዳሚቱሉ ፀረ-ተባይ
How to Apply
የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
የብቃት ማረጋገጫ ፡- በሌቭል ለሚቀርቡ የት/ት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ (COC) መቅረብ አለበት
የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በ Email Address:cic.appf.main@gmail.com በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-662-46-56 አዲስ አበባ ወይም 046-441-91-64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247 ዝዋይ የፋክስ ቁጥር 046 441 91 63፡፡
50 total views , 50 views today