Job Requirement
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በሰፕላይስ ማኔጅመንት፤ቢዝነስ አስተዳደር፤ ኢኮኖሚክስ እና ፕሮክሩመንት የመጀመሪያ ድግሪና 0 አመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ጾታ:አይለይም
ብዛት: 3
ድርጅቱ ፡- የሰርቪስ አገልግሎት አለዉ፤
የስራ ቦታ፡- አቃቂ ፋብሪካ
How to Apply
ለሥራ መደቡ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል፤ በወኪል ወይም በኢሜይል ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ አድራሻ፡-አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር አስተደደር ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ hr@anbessashoesc.com ስልክ ቁጥር፡- 0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97