የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የአመዘጋገብ ማሳሰቢያ
1. ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ።
2 የምዝገባ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በስራና ክህሎት ሚነስቴር ሊንክ https://forms.gle/AMm2LCHBvdqMwW5AA ወይም ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ አካባቢ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአካል በመቅረብ ከሁለቱ በአንዱ መመዝገብ ይቻላል።
3. አመልካቾች የተግባር ወይም የጽሁፍ እና የቃለመጠይቅ ፈተና ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ በሚጠይቁ ስራ መደቦች ላይ ተያዥ ማቅረብ አለባቸው።
4. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።
5. በዝውውር የሚወዳደሩ ሠራተኞች መመዝገብ የሚችሉት በዝውውር ህጉ መሠረት አሁን ከሚሰሩበት የስራ መደብ በተመሳሳይ የስራ ደረጃና ደመወዝ ባለበት የስራ መደብ ላይ መሆን አለበት። በተጨማሪ አሁን ከሚሰሩበት ተቋም የስምምነት ደብዳቤ ከማመልከቻዶክምንቶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ ወይም በስልክ ወይም በኢትዮጵያ የስራ ገበያ መረጃ ሥርዓት(HMS) የሚገለጽ ይሆናል።
7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5549883 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡ እንዲሁም በሊንክ አመዘጋብ ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በጥሪ ማዕከል ስልክ ቁጥር 9138 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።

Deadline: August 19, 2025