★ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የስራ ማስታወቂያ – በ0 አመት እና በልምድ

○ 280+ open job positions for fresh graduates and experianced applicants.

♦️Deadline: January 30, 2025

Addis Ababa Revenue Bureau invites qualified applicants with the following professions.

1 – ጀማሪ የህግ ባለሙያ
2 – የህግ ባለሙያ
3- የሰው ሀብት መረጃ፤ አደረጃጀትና ኢንስፔክሽን ኦፊሰር
4 – የሰው ሀብት መረጃ፤ አደረጃጀትና ኢንስፔክሽን ከፍተኛ ኦፊሰርl
5 – የቆዩ የታክስ ዕዳዎች ክትትል ባለሙያ
6 – የቆዩ የታክስ ዕዳዎች ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ I
7 – መጋዘን ሁለገብ ባለሙያ
8 – የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ አወጋገድ ምዝገባ ኦፊሰር
9 – በታክስ እዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳደርና ሽያጭ ከፍተኛ ባለሙያ I
1 0 – በታክስ እዳ የተያዙ ንብረቶች የዋጋ ትመና ባለሙያ II

11 – በታክስ ዕዳ የተያዙ ንብረቶች አስተዳዳርና ሽያጭ ከፍተኛ ባለሙያ I
12 – የሪፎርምና አገልግሎት አሰጣጥ ክትትልና ድጋፍ ባለሙያ II
13 – የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ሰጭ ጀማሪ ኢንጂነር
14 – የመረጃ ቴክኖሎጂ ድጋፍ ሰጭ ኢንጂነር
15 – የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ጀማሪ ኦፊሰር
16 – የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ኦፊሰር
1 7 – የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ከፍተኛ ኦፊሰር I
18 – የንብረት አስተዳደር ጀ/ኦፈሰር
19 – የንብረት አስተዳደር ኦፊሰር
20 – የውስጥ ኦዲተር

21 – ከፍተኛ የውስጥ ኦዲተር I
22 – የግዥ ኦፊሰር
23 – የግዥ ከፍተኛ ኦፊሰርI
24 – የፋይናንሰ ኦፊሰር/ አካውንታት
25 – ከፍተኛ የፋይናንሰ ኦፊሰርl /አካውንታት/
26 – የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ጀማሪ ኦፊሰር
27 – የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር
28 – የእቅድ በጀት ዝግጅት፤ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ኦፊሰር I
29 – የሪከርድ ስራ አመራር ኦፊሰር
30 – ሁለገብ የደንበኞች አገልግሎት ጀማሪ ኦፊሰር

31 – ሁለገብ የደንበኞች አገልግሎት ኦፊሰር “
32 – ሁለገብ የደንበኞች አገልግሎት ከፍተኛ ኦፊሰርl
33 – የታክስ መረጃ አስተዳደር ጀማሪ ኦፊሰር
34 – የታክስ መረጃ አስተዳደር ኦፊሰር
35 – የገበያ ዋጋ ጥናት ከፍተኛ ኦፊሰርl
36 – የታክስ መረጃ አስተዳደር ከፍተኛ ኦፊሰርl
37 – የሽ.መ.መ አጠቃቅምና ቁጥጥር ጀማሪ ኦፊሰር
38 – የሽ.መ.መ አጠቃቅምና ቁጥጥር ኦፊሰር
39 – የህግ ተገዥነት ስጋት ስራ አመራር ጀማሪ ኦፊሰር
40 – የህግ ተገዥነት ስጋት ስራ አመራር ኦፊሰር

41 – የትምህርትና ደንበኞች ድጋፍ ጀማሪ ኦፊሰር
42 – የትምህርትና ደንበኞች ድጋፍ ኦፊሰር
43 – የትምህርትና ደንበኞች ድጋፍ ከፍተኛ ኦፊሰር l
44 – የትምህርትና ደንበኞች ድጋፍ ከፍተኛ ኦፊሰር ll
45 – የኢንቨስትጌሽን ኦዲተር
46 – የጥቆማ አቀባበል እና የወሮታ አበል ክፍያ ጀማሪ ኦፊሰር
47 – የጥቆማ አቀባበል እና የወሮታ አበል ክፍያ ኦፊሰር
48 – የታክስ ኢንተለጀንስ አሰባሰብ ጀማሪ ኦፊሰር
49 – የታክስ ኢንተለጀንስ አሰባሰብ እና ኦፕሬሽን አፈጻጸም ኦፊሰር
50 – የክትትል ከፍተኛ ኦፊሰር l

51 – የታክስ ኢንተለጀንስ አሰባሰብ እና ኦፕሬሽን አፈጻጸም ከፍተኛ ኦፊሰር l
52 – ጀማሪ የታክስ ኦዲተር
53 – የታክስ ኦዲተር
54- ከፍተኛ የታክስ ኦዲተር l
55 – ኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብና ክትትል ጀማሪ ባለሙያ
56 – ኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብና ክትትል ባለሙያ
57 – ኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሰባሰብና ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ I
58 – የገቢ ሂሳብ ማጠቃለያ ኦፊሰር
59 – የገቢ ሂሳብ ማጠቃለያ ከፍተኛ ኦፊሰር I
60 – የፋይናንስ ጀማሪ ኦፊሰር

61 – የፋይናንስ ኦፊሰር
62 – የፋይናንስ ከፍተኛ ኦፊሰርl
63- ኤሌክትሮኒክስ ታክስ ማስታወቅ ክትትል ጀማሪ ባለሙያ
64 – ኤሌክትሮኒክስ ታክስ ማስታወቅ ክትትል ባለሙያ
65 – ኤሌክትሮኒክስ ታክስ ማስታወቅ ክትትል ከፍተኛ ባለሙያ I
66 – የግብር ተመላሽ ጀማሪ ኦፊሰር
67 – የግብር ተመላሽ ኦፊሰር
68 – የግብር ተመላሽ ከፍተኛ ኦፊሰር I
69 – ያላሳወቁ ግብር ከፋዮች ክትትል ጀማሪ ኦፊሰር
70 – ያላሳወቁ ግብር ከፋዮች ክትትል ኦፊሰር

71 – የግብር አወሳሰን ጀማሪ ኦፊሰር
72 – መረጃ አጣሪ ጀማሪ ኦፊሰር
73 – የግብር አወሳሰን ከፍተኛ ኦፊሰርll
74 – የግብር አወሳሰን ከፍተኛ ኦፊሰርl
75 – የግብር አወሳሰን ኦፊሰር