1. የሽያጭ ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ: ዜሮ አመት
- ፆታ: ሴት
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
2. አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ: ከሁለት አመት በላይ
- ፆታ: ሴት
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0900889090/0913374452/0952676767
Email Adress: worldtoptrading@yahoo.com
N.B: ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ሥራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል