የህግ አገልግት ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ : በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ/ፒኤችዲ ያለው/ያላት 11/9/5 ዓመት በሙያው የሠራ/ች፣
የስራ ቦታ፡በአዲስ አበባ ተንዳሆ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት
ከፍተኛ የህግ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ : በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ/ሁለተኛ ዲግሪ/ፒኤችዲ ያለው/ያላት 8/6/4 ዓመት በሙያው የሠራ/ች፣
የስራ ቦታ፡ በተንዳሆ ስኳር ልማት ፕሮጀክት ሳይት አሳይታ/ዱብቲ፣
HOW TO APPLY
- የምዝገባው ቦታ፡- ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አመራርና ልማት ዋና ክፍል
- የምዝገባው ቀን፡- ከጥቅምት 30 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
- በውድድሩ መሳተፍ የሚችሉት ለስራ መደቡ አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው ብቻ ናቸው፡፡
- አመልካቾች ያላችውን የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከCV/የግል ሁኔታ መግለጫ/ እና ማመልከቻ ጋር በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የሚቻል ይሆናል፡፡