7 ክፍት የስራ ቦታዎች በ 0 ዓመት የስራ ልምድ (ET-SPONSORED)

Ethiopian Airlines

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

ሰልጣኝ የአውሮፕላን ቴክኒሽያን (TRAINEE AIRCRAFT MAINTENANCE TECHNICIAN)

  • ተፈላጊ መስፈርት: የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የወሰደ/የወሰደች እና የሂሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዘኛ ማትሪ  ውጤቱ/ውጤቷ 50 እና ከዛ በላይ የሆነ/የሆነች ወይም በደረጃ 3 ፣ ደረጃ 4 ወይም 10 + 3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በ Electrical /Mechanical /Aeronautical/ Industrial engineering እና

በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የትምህርት ማስረጃ ያላት/ያለው

  • እድሜ:- 18-25 ዓመት የሆነ/የሆነች
  • ቁመት:- 1.60 ሜትር እና ከዛ በላይ

ሰልጣኝ የአውሮፕላን ቴክኒሽያን ፕሮግራሞች (TRAINEE A/C POWER PLANT, TRAINEE A/C AVIONICS, TRAINEE A/C MECHANICAL COMPONENT, TRAINEE A/C CABIN MAINTENANCE AND TRAINEE A/C STRUCTURE MAINTENANCE)

  • ተፈላጊ መስፈርት: የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የወሰደ/የወሰደች እና የሂሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዘኛ ማትሪክ ውጤቱ/ውጤቷ 50 እና ከዛ በላይ የሆነ/የሆነች ወይም በደረጃ 3 ፣ ደረጃ 4 ወይም 10 + 3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በ Industrial Electronics/ Automotive Electricity Electronics/General Mechanics/ Metal Work/ Metal Technology እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የትምህርት ማስረጃ ያላት/ያለው
  • እድሜ:- 18-25 ዓመት የሆነ/የሆነች
  • ቁመት:- 1.60 ሜትር እና ከዛ በላይ

ሰልጣኝ የአውሮፕላን ሜካኒክ (TRAINEE A/C MECHANIC)

  • ተፈላጊ መስፈርት:  በደረጃ 3 ፣ ደረጃ 4 ወይም 10 + 3 ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ በ Automotive Electrical / Electronic Servicing/ Auto Electricity/ Industrial Electronics/ Automotive Electricity Electronics / Industrial Metal Fabrication and Assembly/ General Mechanics/ Metal Work/ Metal Technology/ Metal Fabrication/ Agro Mechanics/ Construction Technology/ Wood Work Technology/Manufacturing Technology/Automotive Technology/Auto Mechanics/ General Mechanics እና በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች ከታወቀ የትምህርት ተቋም የትምህርት  ማስረጃ ያላት/ያለው ከተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ በላይ የመጀመሪያ ዲግሪን ጨምሮ ያላቸው አመልካቾች በዚህ የስልጠና ፕሮግራም ማመልከት አይገባቸውም
  • እድሜ:- 18-25 ዓመት የሆነ/የሆነች
  • ቁመት:- 1.60 ሜትር እና ከዛ በላይ

ሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅ (TRAINEE CABIN CREW)

  • ተፈላጊ መስፈርት: በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በደረጃ 2 ወይም 10 + 2 ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት  ተቋም የትምህርት ማስረጃ ያላት እድሜ፡- 21-30 ዓመት የሆነች ቁመት፡-1.58 ሜትር እና ከዛ በላይ የሆነች
  • ጾታ፡- ሴት
  • ክብደት፡- ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነች

ሰልጣኝ የመንገደኛ አገልግሎት ኤጀንት (TRAINEE CUSTOMER SERVICE AGENT)

  • ተፈላጊ መስፈርት: በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ በደረጃ 03 ወይም 10 + 3 ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የትምህርት ማስረጃ ያላት/ያለው ወይም የዪኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የወሰደች/የወሰደእድሜ፡- 18-30 ዓመት የሆነ/ች

ሰልጣኝ የሂሳብ አያያዝ ባለሙያ (TRAINEE SCHOOL OF FINANCE)

  • ተፈላጊ መስፈርት: በአካውንቲንግ ወይም አካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ በደረጃ 4 ወይም 10 + 3  ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የትምህርት  ማስረጃ ያላት/ያለው ወይም ከታወቀ ከፍተኛ  የትምህርት ተቋም 65-85 ክሬዲት ሃወር (Credit Hour) ወይም 109-142 ECTS በአካውንቲንግ ወይም አካውንቲንግ እና ፋይናንስ 2.5 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ያላት በተጨማሪም አመልካች በሁሉም ፕሪንስፓል እና ኢንተርሚዲየት አካውንቲንግ ኮርሶች C እና ከዛ በላይ ያላት/ያለው
  • እድሜ፡- 18-30 ዓመት የሆነ/ች

ሰልጣኝ አብራሪ/ ፓይለት (TRAINEE PILOT)

  • ተፈላጊ መስፈርት:  በኢንጂነሪንግ ወይም ኮምፒተር ሳይንስ ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት እንዲሁም 2.75 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ያላት ወይም በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ ያለው/ ያላት እንዲሁም 3.0 እና ከዛ በላይ CGPA ያለው/ያላት በተጨማሪም የ10ኛ ክፍል የሂሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዘኛ ማትሪክ ውጤቱ/ውጤቷ B እና ከዛ በላይ የሆነ ወይም የ12ኛ ክፍል የሂሳብ፣ ፊዚክስ እና እንግሊዘኛ ማትሪክ ውጤቱ/ውጤቷ 50 እና ከዛ በላይ የሆነ/የሆነች
  • እድሜ:- 18-25 ዓመት የሆነ/የሆነች
  • ቁመት:- 1.70 ሜትር ለወንድ እንዲሁም 1.65 ሜትር

HOW TO APPLY

  • ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛዎች የሚያሟሉ አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የሚከተሉትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡-
  • የትምህርት ማስረጃዎቻቸዉን ዋናዉንና ፎቶኮፒዉን
  • የ‏‏8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ እና የልደት ካርድ
  • የታደሰ የቀበሌ የነዋሪነት ማረጋገጫ ካርድ
  • አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

አመልካቾች ከላይ ከተዘረዘሩት የስልጠና ዘርፎች መካከል በአንድ የስልጠና ዘርፍ ብቻ ማመልከት ይኖርባቸዋል።

  • የምዝገባ ጊዜ፡- ከ ነሐሴ15 እስከ 19 ቀን ፣2015 ዓ.ም
  • የምዝገባ ቦታ:-
  • አዳማ ዩኒቨርሲቲ
  • አዲስ አበባ ኦን ላይን https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
  • አምቦ ዩኒቨርሲቲ
  • አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
  • አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
  • ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ
  • ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ
  • ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ
  • ደሴ (ወሎ ዩኒቨርሲቲ)
  • ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
  • ፍቼ (ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ)
  • ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ
  • ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
  • ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሐረር ካምፓስ)
  • ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ
  • ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ
  • ጅማ ዩኒቨርሲቲ
  • መቀሌ ዩኒቨርሲቲ
  • ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
  • ነቀምት ዩኒቨርሲቲ
  • ሮቤ ቲቺንግ ኮሌጅ
  • ሰመራ ዩኒቨርሲቲ
  • ሻሸመኔ (ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ)
  • ወልቂጤ (ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ)

related jobs

Summer Real Estate
Deadline November 12, 2026
About the Job Summer Real Estate PLC is looking for a motivated, energetic, and target-oriented Junior Real Estate Sales Agent to join our growing
About the Job Summer Real Estate PLC is looking for a motivated, energetic, and target-oriented Junior Real Estate Sales Agent to join our growing
Ethiopian Airlines
Deadline November 6, 2026
VACANCY ANNOUNCEMENT Ethiopian Airlines Group would like to announce a new vacant position in the capacity of Apprenticeship Trainee – Fire & Rescue Officer
VACANCY ANNOUNCEMENT Ethiopian Airlines Group would like to announce a new vacant position in the capacity of Apprenticeship Trainee – Fire & Rescue Officer
MR Family
Deadline November 15, 2026
About the Job VACANCY ANNOUNCEMENT: MR FAMILY COMPANIONS 📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia MR Family is looking for kind, responsible, and compassionate individuals to
About the Job VACANCY ANNOUNCEMENT: MR FAMILY COMPANIONS 📍 Location: Addis Ababa, Ethiopia MR Family is looking for kind, responsible, and compassionate individuals to
Summer Real Estate
Deadline October 22, 2026

Job information

Job Category

Employment Type

Full-Time

Salary

as per company scale

Career Level

Entry level

Years of Experience

0