Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ;ቢ.ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ
- የስራ ልምድ:1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- በተጠቀሰው የትምህርት ደረጃ ከ2016 ዓ.ም በፊት የተመረቀ
- ደመወዝ:በድርጅቱ ስኬል መሠረት
- ብዛት:30
- የስራ ቦታ :በድርጅቱ የቡና ሳይቶች
- የኦሮምኛ ቋንቋ በሚገባ መስማትና መናገር የሚችል
- በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተሟላ ማመልከቻ እና የትምህርት ማስረጃዎችን በማያያዝ ቦሌ መንገድ ሚሊኒየም አዳራሽ ጐን በሚገኘው ህንፃ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ(05) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስናኘ ኘላዛ ህንፃ አስራ ሁለተኛ (12ኛ) ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ( 011 662 30 40/41)