የሀገር ውስጥ ግዥ ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፤ በማኔጅመንት በተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦ ታ: አዲስ አበባ
የግዥ ዶክመንት ኦፊሰር
- ተፈላጊ ችሎታ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በሰፕላይ ማኔጅመንት፤ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፤በማኔጅመንት በተመሳሳይ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
የሥራ ቦ ታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይማለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊትጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ሕንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ኃይል መምሪያ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ ኃላ.የተ.የግ.ማኀበር
011 5 58 04 48