Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ: በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪና ዐ /ዜሮ/ አመት የሥራ ልምድ ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪና በመድኃኒት ጥራት ምርመራ ዐ1 /አንድ/ አመት የሠራ/ች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 07/ሰባት/ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
ስልክ ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 77 88