1. የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት
- የሥራ ልምድ ፡- ከዜሮ አመት
- የሥራ መደብ ፆታ ሴት ፡፡
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
2. አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ ፡- ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የሥራ ልምድ ፡- ከሁለት አመት በላይ
- የሥራ መደብ ፆታ ሴት ፡፡
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
How To Apply
አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0900889090/0913374452/0952676767
Email Adress:- worldtoptrading@yahoo.com
N.B:- ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ሥራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል ፡፡