JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ ትምህርት :በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት / ያለው ሆኖ 4 ዓመት የሥራ ልምድ በአቃቢ ሕግነት /በነገረ ፈጅነት ወይም በዳኝነት ያላት/ ያለው
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ይዛችሁ ካዛንቺስ ቶታል አጠገብ በሚገኘው ጽ/ቤታችን በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስ/ቁ 0920-32-25-02/ 0910-65-13-85