JOB REQUIREMENT
- የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ኤልኤልኤም/ኤልኤልቢ ዲግሪ በህግ የትምህርት መስከ ወይም በተመሳሳይ
- የሥራ ልምድ: 0/2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
- ብዛት:2
የደመወዝ መጠን: 10,903.00
የሥራ ቦታ:ዋናው መ/ቤት እና በኮርፖሬሽኑ ፕሮጀክቶች
HOW TO APPLY
- የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
- አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡-
- ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
- ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910