የሽያጭ ባለሙያ ወይም ሴልስ
- የትምህርት ደረጃ፡- ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡- ከአንድ አመት በላይ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ንብረት ክፍል/ስቶር ኪፐር
- የትምህርት ደረጃ፡- ዲግሪ በሰፕላይቼን ማኔጅመንት /በማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡- ከሦስት አመት በላይ የሰራ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ማናጀር
- የትምህርት ደረጃ፡- ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ማርኬቲንግ ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡- ከአምስት አመት በላይ
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ
ስልክቁጥር፡- 0952676767/ 0900889090/0115578039/
N.B:- ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ስራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል፡፡