የቢዝነስ ዴጀሎፕመንት፣ ሪፎርምና የዕቅድ ክትትል ዳይሬክተር
- የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በኢኮኖሚክ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 10 ዓመት ልምድ እና ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት በኃላፊነት የሠራ
የሥራ ቦታ: አ.አ.
የቢሮ ጸሐፊ
- የትምህርት ዝግጅት: ዲፕሎማ፣ 10+3 ደረጃ 4 በሴክሬቴሪያል ሳይንስ እና ቢሮ አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 4 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ
- ብዛት: 4
የሥራ ቦታ: አ.አ.
የግቢ ደህንነት ሠራተኛ
- የትምህርት ዝግጅት: 10/12ኛ ክፍል
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 2 ዓመት
- ብዛት: 20
የሥራ ቦታ: አ.አ.
ሮለር ኦፕሬተር
- የትምህርት ዝግጅት: 10/12ኛ ክፍል
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 4 ዓመት አግባብ ያለው ዓመት
- ብዛት: 5
የሥራ ቦታ: ቡሬ
ጉዳይ ፈጻሚና የኢንሹራንስ ክትትል ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በግዥ /በሰፕላይ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ/ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት /በቢዝነስ ማኔጅመንት በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት (መንጃ ፈቃድ ያለው ይመረጣል)
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 2 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ
የሥራ ቦታ: አ.አ.
እቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና የአሠራር ማሻሻያ ባለሙያ
- የትምህርት ዝግጅት: ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት /በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ ማርኬቲንግ
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 2 ዓመት አግባብ ያለው ልምድ
የሥራ ቦታ: አ.አ.
ባክሎደር ኦፕሬተር
- የትምህርት ዝግጅት: 10/12ኛ ክፍል
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 4 ዓመት አግባብ ያለው ዓመት
- ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: ቡሬ
ግሬደር ኦፕሬተር
- የትምህርት ዝግጅት: 10/12ኛ ክፍል
- ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ: 4 ዓመት አግባብ ያለው ዓመት
- ብዛት: 3
የሥራ ቦታ: ቡሬ
HOW TO APPLY
ከድርጅታችን ጋር መስራት የሚፈልጉና መስፈርቱን የሚያሟሉ ሰራተኞች ዋናውን እና የማይመለስ የትምህርት፣ የስራ ልምድ ሰነዳቸውን እና መታወቂያ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በኋላ ባሉት 05 የስራ ቀናት ውስጥ በአካል በመቅረብ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡ አመልካቾች የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ በማመልከቻቸው ላይ መጥቀስ አለባቸው፡፡
ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር
የሰው ሐብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት
ስ.ቁ ፡ – 011-3 72 61 50