Job Requirement
- የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: በሳይኮሎጂ የት/ት መስክ ከታወቀ የከፍኛ ት/ት ተቋም በመጀመሪያ ደግሪ የተመረቀና የመመረቂያ ውጤት 3 እና ከዚያ በላይ
How to Apply
ማሳሰቢያ፡- ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርስቲው የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ወደ አፍሪካ ሕብረት በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት በስተቀኝ በኩል ወደ ውስጥ 200 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት፡፡
ለበለጠ መረጃ 0115503193
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ
የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ