Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤ./ኤም ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ፋይናንስ በማኔጅመንት ወይም በተዛማች የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- የሥራ ልምድ: በሙያው 4/2 ዓመት የሰራ/ች
ብዛት: 1
How to Apply
አመልካቾች ፡- የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት በድርጅቱ ፐርሶኔል ክፍል ቀርበው ማመልከት ይችላሉ፡፡