JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ ዲግሪ ያለው/ያላት
- የስራ ልምድ: 1 ዓመት ያለው/ያላት በኮንስትራክሽን ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ:አ.አ ዋና መ/ቤት
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (06) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡- በቅሎ ቤት ከግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ኦሮሚያ ማረሚያ ቤት 100 ሜትር ገባ ብሎ ፍላወር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጊቢ ውስጥ
ስልክ ቁጥር 011-4-66-52-30