JOB REQUIREMENT
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት ሆኖ መሠረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀትና የፒችትሪ ሶፍትዌር እውቀት ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: ከተመረቀ/ከተመረቀች በኃላ በሙያው 0-2 ዓመትና ከዛ በላይ አግባብነትና ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት በኮንስትራክሽን ድርጅት የሰራች/የሰራ
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ቦሌ ቦልቡላ / ማርያም ቤ/ክ / ታክሲ ማዞሪያ በስተቀኝ በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ደቡብ ግሎባል ባንክ ህንፃ ያለበት 2ኛ ፎቅ በሚገኘው በድርጅታችን ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በመገኘት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ስልክ ቁጥር 0114 70 05 63 ወይም 0114-70-09-34