JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ያላት
- የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 0 ዓመት/ለዲፕሎማ 1 ዓመት ያለው/ያላት ሆኖ፡-መሠረታዊ የሆኑትን የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች (MS-word, Excel, Peachtree Accounting)
- ብዛት: 2
HOW TO APPLY
- ሴት አመልካቾችን እናበረታታለን
የምዝገባ ጊዜ ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት
የምዝገባው ቦታ፡ ናዝራ ሆቴል ከኦሎምፒያ አደባባይ ወደ መስቀል ፍላወር ሆቴል በሚወስደው ምስራቅ በር ዱከም ስጋ ቤት ፊት ለፊት
ይገኛል፡፡
ስልክ ቁጥር፡0114-666676/0930-105927 ኢሜል ɡm@niconplc.com