Job Requirement
- ተፈላጊ ችሎታ: በግዥ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በአካውንቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በሰፕላይ ማኔጅመንትና በመሳሰሉት በቀድሞ 12+1/12+2፣ በአዲሱ 10+2/ሌቨል II/10+3/ሌቨል III
- አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:4/2 ዓመት
- ደረጃ:VI
- ደመወዝ: 12‚159
- ብዛት:2
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
How to Apply
- የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡3ዐ ሰዓትበመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33
- የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ፤
- ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያላለፈው የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115504564
የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት