Job Requirement
- የሥራ ልምድ ፡- በዲግሪ 2 ዓመት በዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና በኮንስትራክሽን ኬሚካል ሽያጭ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
የስራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት በድርጅታችን ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አክሱም ሆቴል ጀርባ
ስልክ ቁጥር ፡- 0969 10 10 10