Job Requirement
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ:
- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ፤ በአካዉንቲንግ፤ በኢኮኖሚክስ፤በማኔጅመንት እና ተዛማች የት/ት ዘርፍ የ BA ዲግሪ እና ከዚያ በላይ የት/ት ዝግጅት ያለዉ/ያላት
- የሥራ ልምድ 0 አመት እና በላይ ያለዉ/ያላት
የስራ ቦታ ፦አሰላ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሰዉን የትምህርት ዝግጅት መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ከጥቅምት 27 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 01 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ በአካል በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን በአካል መገኘት ለማትችሉ በኢሜል አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
- Email;- vacancy1@gmail.com
- ለበለጠ መረጃ ፦ +251922939696
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ