1. አስተዳደር ኦፊሰር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: እውቅና ካለው ዩንቨርስቲ በሰው ኃይል አስተዳደር ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- ተፈላጊ የስራ ልምድ: አያስፈልግም
- ብዛት: አንድ
2. የከባድ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ከእነተሳቢው (ኃይቤድ) ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና እናከዚያ በላይ
- ተፈላጊ የመንጃፈቃድደረጃ 5ኛ ደረጃ ወይም ደረቅ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው
- ተፈላጊ የሥራ ልምድ በከባድ ደረቅ ጭነት ተሸከርካሪ ከእነተሳቢው ሾፌርነት 3 ዓመት ያገለገለ
- ብዛት ሦስት
How to Apply
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘውዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር
ስልክ 0114-45-05-04