መምህር እና የቤተ-መጻሕፍት ባለሙያ

St. Raguel Church School

Facebook
LinkedIn
Telegram
WhatsApp

Job Details

መምህር

  • እንግሊዝኛ፣ ሒሣብ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ጂኤግራፊና እርሻ … መምህር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጀና የሥራ ልምድ: ማስተርስ (MED, Msc) 2ተኛ ዲግሪ ወይም አግባብነት ያለው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ች በሙያው ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ በቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ፒጂዲቲ የወሰደ/የወሰደች፣
  • የሥራ ልምድ፡– ሁለት(2) ዓመት እና ከዚህ በላይ ያለው (ያላት) አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡- በትምህርት ቤቱ ስኬል መሠረት ሆኖ የትራንሰፖርት እና የቤት ክራይ አበል /ድጎማ ያለው፡፡

አድራሻ፡- መርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን፡፡

መምህር

  • አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ አጠቃላይ ሳይንስ፣ ሶሻል ስተዲ፣ ክዋኔ እይታ ጥበብ፣ሥነ-ጥበባት፣ ዜግነት፣ ግብረገብ፣  ስፖርት፣ ሥዕል፣ እስቴቲክስ መምህር እና ረዳት መምህር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጀና የሥራ ልምድ: በዲፕሎማ ፕሮግራም በሌኔር/በክላሰተር የተመረቀ/ች ወይም አግባብነት ያለው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ች  በሙያው ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ ቀጥታ አገልግሎት ያለው/ያላት፣ ፒጂዲቲ የወሰደ/የወሰደች፣
  • የሥራ ልምድ፡– ሁለት(2) ዓመት እና ከዚህ በላይ ያለው (ያላት) አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡- በትምህርት ቤቱ ስኬል መሠረት ሆኖ የትራንሰፖርት እና የቤት ክራይ አበል /ድጎማ ያለው፡፡

አድራሻ፡- መርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን፡፡

መምህር

  • አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ እንግሊዝኛ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ጂኦግራፊ፣ ታሪክ፣ ሥነ-ዜጋ፣ ክዋኔ እይታ ጥበብ፣ ሥነ-ጥበባት፣ አጠቃላይ ሳይንስ፣ ሶሻል ስተዲ፣ ኢኮኖሚክስ፣ የሙያና ቴክኒክ፣ እርሻ እና ስፖርት መምህር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጀና የሥራ ልምድ: ቢ.ኤ (BED, Bsc) ወይም አግባብነት ያለው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ (ኮሌጅ) የተመረቀ/ች በሙያው ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ ቀጥታ አግባብነት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ፒጂዲቲ የወሰደ/የወሰደች፣
  • የሥራ ልምድ፡– ሁለት(2) ዓመት እና ከዚህ በላይ ያለው (ያላት) አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡- በትምህርት ቤቱ ስኬል መሠረት ሆኖ የትራንሰፖርት እና የቤት ክራይ አበል /ድጎማ ያለው፡፡

አድራሻ፡- መርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን፡፡

የቤተ-መጻሕፍት ባለሙያ

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጀና የሥራ ልምድ: በላይብረሪ ሳይንስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ (BA, Bsc) ዲፕሎማ  ወይም በዲግሪ አግባብነት ያለው የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ የተመረቀ/ች በሙያው ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አገልግሎት እና በቂ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ ያላት

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡- በትምህርት ቤቱ ስኬል መሠረት ሆኖ የትራንሰፖርት እና የቤት ክራይ አበል /ድጎማ ያለው፡፡

አድራሻ፡- መርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን፡፡

How To Apply

ማሳሰቢያ፡-

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላቸውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቅዱስ ራጉኤል ትምህርት ቤት (መርካቶ) ዘወትር በሥራ ሰዓት በቢሮ ቁጥር 217 በመቅረብ ማመልከት (መመዝገብ) የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ትምህርት ቤቱ

related jobs

Digaf & Micro-Credit Provider SC
Deadline October 10, 2026
About the Job Customer Service Support: Answer incoming calls and respond to customer inquiries in a professional manner. Provide accurate information about the institution’s

Abays Trading PLC
Deadline October 16, 2026
About the Job    Company: ——————–ABYS Trading PLC. Job Title: ———————-IT Support Officer Job Type: ———————-Full time Work location: ————–Oromia Region, Sululta Number of quantities:

HUDI TRADING PLC
Deadline October 10, 2026
About the Job Hudi Trading PLC is a premier, multi-branched food manufacturing corporation specializing in high-volume, premium-quality baked goods. Operating across Addis Ababa with

Deadline October 30, 2026

Job information

Job City

Employment Type

Full-Time

Salary

As per company’s salary scale

Career Level

Junior level

Years of Experience

2