የሽያጭ ባለሙያ
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፤አካውንቲንግ እና ማኔጅመንት
- የስራ ልምድ፡ ዜሮ አመት
- ፆታ: ሴት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ በአካውንቲንግ
- የስራ ልምድ፡ ከሁለት አመት በላይ
- ፆታ: ሴት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
አድራሻ፡- ከካሳንቺስ ቶታል ወደ እንደራሴ በሚወስደው መንገድ ብርሃንና ዳሽን ባንክ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0900889090/0115578039/0911506628
Email Adress:- worldtoptrading@yahoo.com
N.B:- ይህንን መስፈርት የሚያሟሉ ማንኛውም ስራ ፈላጊ በግንባር በመቅረብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር ማቅረብ ይቻላል ፡፡