JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ችሎታ: በሴክሬታሪያል ሳይንስና የቢሮ አመራር ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው በሙያው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በፀሐፊነት የሠራች
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
የመመዝገቢያ ቀን፡- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 1ዐ ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ፎቶኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
የምዝገባው ቦታ፡- በኩባንያው ሰው ሀብት አስተዳደርና ክፍል ቢሮ ቁጥር-9
አድራሻ፡- ሳሪስ ከንግድ ባንክ ወረድ ብሎ ዩኒቨርሳል የቆዳ ውጤቶች ፋብሪካ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት
ስልክ ቁጥር፡- 0114423287፤ 0114425265