JOB REQUIREMENT
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ/10+4 በማኔጅመንት ወይም በተመሣሣይ ትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ: በተጠቀሰው ስራ መደብ ላይ ወይም በተሸከርካሪ ስምሪት ላይ ቢያንስ ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ
የስራ ቦታ: ቃሊቲ
HOW TO APPLY
- ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቶች ያላችሁን የትምህርት ማስረጃ፣የስራ ልምድ ኮፒ እና CV ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት 7 (ሰባት) የስራ ቀናት ውስጥ ግሎባል ቀለም ፋብሪካ የሠው ሃብት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ በአካል ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እና እንዲሁም በኢ.ሜል አድራሻ danielabebe667@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- አድራሻ፡- ቃሊቲ ቶታል ነዳጅ ማደያ ወይም ከካፍደም ፕላዛ/ሲኒማ በስተጀርባ ወደ ቃሊቲ ብረታ ብረት በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡