1. ዳታ ኢንኮደር
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ BA ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ: o ዓመት
- ብዛት: 2
የቅጥር ሁኔታ: በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
2. የቴሌ ብር ሽያጭ ሱፐርቫይዘር
- የትምህርት ደረጃ: በICT በማናጅመንት /በተመሳሳይ ት/ት ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ: በሥራ መደቡ ላይ ከ1 ዓመት በላይ የሠራ/ች
- ብዛት: 2
የቅጥር ሁኔታ: በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
3. ሴክሬታሪ
- የትምህርት ደረጃ: ICT /በሴክሬታሪያል ሳይንስ ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ: በሥራ መደቡ ላይ ከ1 ዓመት በላይ የሠራ/ች
የቅጥር ሁኔታ: በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
4. አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ: በሥራ መደቡ ላይ ከ3 ዓመት በላይ የሠራ/ች
የቅጥር ሁኔታ: በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
5. ሲኒየር አካውንታንት
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ BA ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ: በሥራ መደቡ ላይ ከ4 ዓመት በላይ የሠራ/ች
የቅጥር ሁኔታ: በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
6. ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ BA ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ: በሥራ መደቡ ላይ ከ7 ዓመት በላይ የሠራ/ች
የቅጥር ሁኔታ: በየዓመቱ በሚታደስ ኮንትራት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
How to Apply
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰሚት ፍርድ ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት 4E ህንጻ 2ኛ ፎቅ ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኙን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0929914880
ዘወትር በሥራ ሰዓት በመደወልመረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አላሚ እንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ